የክልሉ ብሄረሰቦች የተለያዩ ኩነቶች የሚያከብሩበት ቀናቶች
ያሆዴ የሀድያ ብሄር ዘመን መለወጫ ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 16 | መሳላ ዘመን መለወጫ ከመስከረም 12 እስከ መስከረም 14 | ሄቦ ዘመን መለወጫ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 23 | መስቀል በጉራጌ ከመስከረም 16 እስከ መስከረም 17 | | |
አብሬት መውለድ ከጥር 4 እስከ ጥር 5 | አልከሶ መውሊድ መጋቢት 19 | ቃጥባሬ መውሊድ ከታህሳስ 12 እስከ ታህሳስ 13 | ዘቢሞላ መውሊድ ከየካቲት 15 እስከ የካቲት16 | | |
በየም ብሄሬሰብ መድኃኒት ለቀማ "ሳሞታ" ጥቅምት 17 | | | | | |